በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጂቡቲ ነገ ዓርብ የወቅቱ ፕሬዘደንት ያሸንፉበታል ተብሎ በስፋት የሚጠበቀውን ምርጫ ታካሂዳለች


ጂቡቲ ነገ ዓርብ የወቅቱ ፕሬዘደንት ያሸንፉበታል ተብሎ በስፋት የሚጠበቀውን ምርጫ ታካሂዳለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ጂቡቲ ነገ ዓርብ የወቅቱ ፕሬዘደንት ኢስማኢል ኦማር ጉለህ (Ismail Omar Guelleh)  ያሸንፉበታል ተብሎ በስፋት የሚጠበቀውን ምርጫ ታካሂዳለች።  እ. አ. አ. ከ 1999 ዓ .ም. ጀምሮ በሥልጣን ላይ የቆዩት ሚስተር ጉለህ (Guelleh) አሁን ለሌላ የሥልጣን ዘመን የሚወዳደሩት፥ የሀገሪቱ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ባለበት ወቅት ነው።

XS
SM
MD
LG