በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድርቅና የምግብ እጥረት በኢትዮጵያ

በድፍን አፍሪካ ሚሊዮኖች የሚበሉት የላቸውም፡፡ ሶማሊያን የበረታ ረሃብና ቸነፈር እያሰጋት ነው፡፡ ኬንያ በድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥ ለመግባት ተገድዳለች፡፡ የሰሜን ምሥራቅ ናይጀሪያ አካባቢ ረሃብ ጠንቶባታል፡፡ በአንዳንድ የደቡብ ሱዳን አካባቢዎች ጠኔና ቸነፈር መግባቱ በይፋ ተነግሯል፡፡ በድፍን አፍሪካ ለምግብ መጥፋት አደጋ ከተጋለጡት በአሥሮች ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ቁጥራቸው እጅግ የበዛው ሕፃናት ናቸው፡፡ ቪኦኤ አማረኛ የዚህን አንገብጋቢ ሁኔታ ዘገባዎች ከመላ አፍሪካ እየተከታተለ ያቀርብላችኋል፡፡

ወደ ተጨማሪ ስለ ድርቅና የምግብ እጥረት በኢትዮጵያ ዘገባዎች ውሰደኝ >>
XS
SM
MD
LG