በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ልጄ በምግብ እጥረት ምክንያት ታሟል"የሦስት ዓመት ልጅ የታቀፈች እናት


"ልጄ በምግብ እጥረት ምክንያት ታሟል"የሦስት ዓመት ልጅ የታቀፈች እናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ዋና ተጠቂዎች ሕናት በመሆናቸው፤ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕጻናት ለምግብ እጥረት፣ለበሽታና ለትምህርት መስተጓጎል ተጋልጠዋል። የአሜሪካድምጽ ዘጋቢ ማርታ ቫን ደርዎልፍ በድርቁ ምክንያት የተጎዱና አሁን በሚሰጣቸው ሰብአዊ ርዳታ የሚተዳደሩ ሰዎች የሚኖሩበት መተሐራ አካባቢ ተዘዋውራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋልች።

XS
SM
MD
LG