ዋሺንግተን ዲሲ —
በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተው ድርቅ ብዙ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በገደለባት ሶማሌላንድ መንግሥቱ የልማት ሥራዎችን አቁሞ የገንዘብና አስተዳድራዊ ትኩረቱን ህይወት በማዳን ሥራ ላይ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
ምክትል ፕሬዚዳንቱ ለቪኦኤ ሶማሊኛ ዝግጅት ክፍል እንደገለፁት ሁኔታው አፋጣኝ ምላሽ ካላገኘ ወደለየለት ቸነፈርና እልቂት ያመራል ብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ