በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ የተካሄደዉ መብት ጥሰት በነጻ አካላት እንዲጣራ፣ አጥፊዎች እንዲጠየቁ ሰመጉ አሳሰበ


መንግስት ጉዳዩን በገለልተኛ አካላት ኢንዲጣራ እንዲያደርግና ችግሩን የፈጠሩት በሕግእንዲቀጡ አሳሰበ።

ቀድሞ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶት ጉባኤ በመባል የሚታወቀዉና አሁን የሰብአዊ መብቶት ጉባዔ የተባለ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሰብአዊ መብት መከበር የሚሰራ ከማንም የማይወግን ነጻ ድርጅት፣ በተወሰኑ በኦሮሚያ ወረዳዎች አካሄድኩት ባለዉ የስብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ ከ100 በላይ ዜጎች በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መገደላቸዉን ከ40 በላይ ዜጎች በጥይት መቁሰላቸዉን አያሌዎች መታሰራቸዉን ዛሬ ይፋ አደረገ።

የሰብአዊ መብቶት ጉባዔ (ሰመጉ) አርማ
የሰብአዊ መብቶት ጉባዔ (ሰመጉ) አርማ

መንግስት ጉዳዩን በገለልተኛ አካላት ኢንዲጣራ እንዲያደርግና ችግሩን የፈጠሩት በሕግእንዲቀጡ አሳሰበ።

ባለፈዉ ሳምንት መገባደጃ ላይ ለኢትዮጵያ ፓርላማ ባደረጉት ንግግርጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ኦሮሚያ ዉስጥ ለደረሰዉ ጥፋት መንግስታቸዉሙሉ ሃላፊነት እንደሚወስድ መናገራቸዉ ይታወሳል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ።

በኦሮሚያ የተካሄደዉ መብት ጥሰት በነጻ አካላት እንዲጣራ፣ አጥፊዎች እንዲጠየቁ ሰመጉ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG