በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት ሕጋዊና የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ


ፋይል ፎቶ - ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (ሮይተርስ / እ.አ.አ. 2014)
ፋይል ፎቶ - ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (ሮይተርስ / እ.አ.አ. 2014)

በአገሪቱ ዉስጥ የተከሰዉን ድርቅ የተጀመረዉን የህዳሴ ጉዞ በማያስተጓጉል መንገድ ለመቆጣጠር የሚደረገዉ ጥረትም እንደሚቀጥል በዛሬው እለት በመንግት መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኦሮሚያ በሚታየው ሁከት ተዋናይ ናቸዉ ባሏቸዉ ኃይሎች ላይ መንግሥት ሕጋዊና የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ።

በአገሪቱ ዉስጥ የተከሰዉን ድርቅ የተጀመረዉን የህዳሴ ጉዞ በማያስተጓጉል መንገድ ለመቆጣጠር የሚደረገዉ ጥረትም እንደሚቀጥል በዛሬው እለት በመንግት መገናኛ ብዙኅን ተናግረዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሕዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በሰፋት በኦሮሚያ ክልል የሚካሄደዉን ተቃዉሞ የኢትዮጵያ ጸጥታ ኃይሎች በጉልበት እያፈኑት ነዉ በማለት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅት (Human Rights Watach) ትላንት ባወጣዉ ዘገባ ገልጿል።

መንግሥት ሕጋዊና የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG