በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ የተጎዱ ህጻናትንና እናቶችን ለመርዳት ገንዘብ እንደሚያሰባስብ አስታወቀ


ቀይ መስቀል
ቀይ መስቀል

ገንዘቡን ከአገር ውስጥ በጎ አድራጊዎች ለማሰባሰብም አቅዷል።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ ሳብያ ለተጎዱ ህጻናትና እናቶች የሚውል አልሚ ምግብ ለማቅረብ ከአንድ መቶ አምሳ እስከ ሁለት መቶ ሚልዮን ብር እንደሚያስፈልገው ይፋ አድረገ።

ገንዘቡን ከአገር ውስጥ በጎ አድራጊዎች ለማሰባሰብ አቅዷል።

እስከ ዛሬም ከመጠባበቅያ ባጀቱና ከአጋር አባላት ባገኘው ገንዘብ ከ 25 ሚልዮን ብር በላይ መድቦ የእርዳታ ስራውን እያከናወነ መሆኑንም ገልጿል። መለስካቸው አምሃ የላከውን ዘገባ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG