አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ የዝናብ እጥረት ባስከተለው ድርቅ የተነሳ የኢትዮጵያ መዲና ውኃ በፈረቃ ማከፋፈል ጀምራለች።
ፈረቃው የሚተገበረው በተወሰኑ የከተማይቱ ክፍሎች እንደሚሆን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመልክቷል።
እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ልኳል።
-
እስክንድር ፍሬው