በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዝብ ቁጥር መጨመር ለከተሞች ውሃ እጥረት ምክንያት ነው ተባለ


”ንጽህናና ውሃ ለሁሉም”የተሰኘ ከአንድ ወር በኋላ በአዲስ አበባ የሚካሄድ ዓለም አቀፍ ጉባዔ።

በከተሞች ላለው የውሃ አቅርቦት ችግር አንዱ ምክንያት ከታሰበዉ በላይ የሚጨምር ሕዝብ ቁጥር መሆኑን የውሃ መስኖና የኤሌትሪክ ሃይል ሚኒስትር አስታወቁ።

ከአንድ ወር በኋላ በአዲስ አበባ የሚካሄደዉ ”ንጽህናና ውሃ ለሁሉም” የተሰኘ የዓለም አቀፍ ጉባኤን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት ሚኒስትር አቶ ሞሩማ መቃሣ ፣ ለሚመጡት ለጋሽ አገሮችና ተቋማት ለዘርፉ ድጋፍ ለማድረግ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።

እስክንድር ፍሬዉ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የሕዝብ ቁጥር መጨመር ለከተሞች ውሃ እጥረት ምክንያት ነው ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG