በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤልኒኖ ለኢትዮጵያ ዉሃ እጥረት አበርክቷል


ችግሩ የሚታወቅ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሣ እልባት ለመስጠትም የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ነዉ ብለዋል።

በአዲስ አበባና በሌሎችም ከተሞች ያለዉ የዉሃ እጥረት በኤልኒኖ ድርቅና በኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ የተባባሰበት ሁኔታ መኖሩን የዉሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሃይል ሚኒስትር አስታወቁ።

የኤል ኒኞ ክስተት
የኤል ኒኞ ክስተት

ችግሩ የሚታወቅ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሣ እልባት ለመስጠትም የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ነዉ ብለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አዲስ አበባ ዉስጥ የተካሄደዉ ዓለም አቀፍ የዉሃ ጉባኤ ዛሬ ተጠናቋል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከእስክንድር ፍሬዉ ያድምጡ።

ኤልኒኖ ለኢትዮጵያ ዉሃ እጥረት አበርክቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG