በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አል-ሸባብ ባለፈው ሣምንት መግቢያ ላይ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል ኃላፊነት ወስዷል


አል-ሸባብ በሶማልያ ዋና ከተማ ያደረሰው ጥቃት /ፋይል ፎቶ/
አል-ሸባብ በሶማልያ ዋና ከተማ ያደረሰው ጥቃት /ፋይል ፎቶ/

ሶማልያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት ማብቂያ ላይ ምርጫዎችን ለማካሄድ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ባለችበት ባሁኑ ወቅት የአል-ሸባብ ነውጠኞች የሚያደርሱትን ጥቃት ጨምረዋል።

እስላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለው አሸባሪ ቡድን ሶማልያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሣምንት መግቢያ ላይ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል ኃላፊነት ወስዷል።

ይህ በእንዲህ እያለ፥ ሶማልያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት ማብቂያ ላይ ምርጫዎችን ለማካሄድ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ባለችበት ባሁኑ ወቅት የአል-ሸባብ ነውጠኞች የሚያደርሱትን ጥቃት ጨምረዋል።

ባልደረባችን ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደረሰን ዘገባ፥ ሃገሪቱ ከ 25 ዓመታት ቀውስ በሁዋላ ፀጥታ ለማስፈንየሚያስችል የጦር ኃይል ማደራጀት ባለማቻሏ፥ ምዕራባውያን ደጋፊዎቿ ተሰላችተዋል ይላል። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

አል-ሸባብ ባለፈው ሣምንት መግቢያ ላይ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል ኃላፊነት ወስዷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG