No media source currently available
እስላማዊ መንግሥት ነኝ የሚለው አሸባሪ ቡድን ሶማልያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሣምንት መግቢያ ላይ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል ኃላፊነት ወስዷል። ሶማልያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት ማብቂያ ላይ ምርጫዎችን ለማካሄድ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ባለችበት ባሁኑ ወቅት የአል-ሸባብ ነውጠኞች የሚያደርሱትን ጥቃት ጨምረዋል።