በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የኦሮሞ ፖለቲካና የሲቪክ ድርጅቶች እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ

መግለጫው ካካተታቸው ነጥቦች መካከል፣ አገር ውስጥም ሆነ ውጨ ሚገኙ የኦሮሞ ተቃዋሚና ሲቪክ ድርጅቶች እንዲተባበሩ የቀረበ ጥሪ ይገኝበታል። አዲሷበበ ይህን መግለጫ መነሻ አድርጎ፣ የግንባሩን ቃል-አባይ አቶ ሌንጮ ባቲን አነጋግሯል።

በኦሮሚያ አካባቢ የሚካሄደው እንቅስቃሴ በተለያዩ ዘርፎች እንደቀጠለ ነው። ከዚህ አኳያ “የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር” የተሰኘው ተቃዋሚ የኦሮሞ ድርጅት፣ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ አንድ መግለጫ አውጥቷል።

መግለጫው ካካተታቸው ነጥቦች መካከል፣ አገር ውስጥም ሆነ ውጨ ሚገኙ የኦሮሞ ተቃዋሚና ሲቪክ ድርጅቶች እንዲተባበሩ የቀረበ ጥሪ ይገኝበታል። አዲሷበበ ይህን መግለጫ መነሻ አድርጎ፣ የግንባሩን ቃል-አባይ አቶ ሌንጮ ባቲን አነጋግሯል።

አቶ ሌንጮ፣ የመግለጫውን አጠቃላይ መንፈስ በማብራራት ይጀምራሉ። አዲሱ አበበ ያጠናቀረውን ዘገባ ከዚህ በታች ያዳምጡ።

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የኦሮሞ ፖለቲካና የሲቪክ ድርጅቶች እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:12 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎችም ተመሳሳይ እንቅስቄ እየተካሄደ መሆኑን አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

XS
SM
MD
LG