በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎችም ተመሳሳይ እንቅስቄ እየተካሄደ መሆኑን አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አስታወቁ


በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎችም ተመሳሳይ እንቅስቄ እየተካሄደ መሆኑን አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎችም ተመሳሳይ እንቅስቄ እየተካሄደ መሆኑን አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አስታወቁ። የኦፌኮ-ኦሮሞ ፌዴራላዊ ኰንግሬስ-የሥራ አስፈፈጻሚ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ ለቪኦኤ እንዳስረዱት ከሆነ፣ የኢሕአዴግ ታጣቂዎች ከጊንጪ እስከ ወለጋ ባሉ አካባቢዎች ወከባና ግድያ ፈጽመዋል፣ በርካታ የኦሮሞ አጋር ታጋዮችንና ተማሪዎችንም አስረዋል። አቶ ጥሩነህን አዲሱ አበበ ነው ያነጋገራቸው።

XS
SM
MD
LG