በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጉዳይ በሰላም እንዲፈታ መድረክ አሳሰበ


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ መሪዎች
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ መሪዎች

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

መሪዎቹ ይህንን የገለፁት ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለተነሣ ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ነው፡፡

ጥያቄው ላለፉት ከሃያ በላይ ዓመታት ያለ እንደሆነ እንደሚያውቁ የተናገሩት የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ችግሩን ለመፍታት በሚታወቁት ቀላል በሆኑት መመዘኛዎች መሠረት መንቀሣቀስ እንደሚገባ መክረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:02:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG