በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግልጽ ደብዳቤ፤ ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ


በየነ ጴጥሮስ
በየነ ጴጥሮስ

"የሕዝቦቻችንን ጥቅሞች ማዕከል ያላደረጉና ሕዝብን ያላሳተፉ በልማት ስም የሚካሄዱ እርምጃዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙና የሃገሪቱ ሕገ መንግስታዊ ድንጋጌዎች እንዲጠበቁ እንጠይቃለን።” መድረክ።

ተቃዋሚው ሕብረት የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ፤ በአገሪቱ እየታየ ያለውን ቀውስና ሌሎች ነባር ችግሮች አስመልክቶ አሳስበውኛል፤ ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትላንትናው ዕለት ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ግልጽ ደብዳቤ ጽፏል።

መድረክ መፍትሔ ያላቸውን ባለ አምስት ነጥብ ደብዳቤ መነሻነት የድርጅቱ ሊቀ መንበር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ፤

ግልጽ ደብዳቤ፤ ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:36 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG