በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅ መርጃ ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ መብት የገንዘብ አስተዋጽዖ መርሐ-ግብር አካሄደ

በሜሪላንዷ ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ በሚገኘው በሸራተን ሆቴል የነበረውን ፕሮግራም ከጎሎባል አላያንስ (Global Alliance)ጋር በመሆን ያዘጋጁት፣ የዲሲ ግብረ-ኃይል፣ እንዲሁም በዓለማቀፍ ደረጃ በድረ-ገጽ አማካኝነት የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ኢሳት (ESAT) በጋራ በመሆን ነው።

በኢትዮጵያ ያለውን ድርቅ መርጃ ይሆን ዘንድ፣ ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ መብት ጎሎባል አላያንስ (Global Alliance) በትናንቱ ዕለት አንድ የገንዘብ አስተዋጽዖ መርሐ-ግብር አካሄዷል።

በሜሪላንዷ ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ በሚገኘው በሸራተን ሆቴል የነበረውን ፕሮግራም ከጎሎባል አላያንስ (Global Alliance)ጋር በመሆን ያዘጋጁት፣ የዲሲ ግብረ-ኃይል፣ እንዲሁም በዓለማቀፍ ደረጃ በድረ-ገጽ አማካኝነት የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ኢሳት (ESAT) በጋራ በመሆን ነው።

በዚህ መርሐ-ግብር፣ ምንም እንኳ የተጠበቀውን ያህል ሕዝብ ባይገኝም፣ የነበረው ተሳታፊ ግን በከፍተኛ ንቃትና ተሳትፎ፣ የመርዳት ፍላጎቱን እንዳሳየ፣ በስፍራው የተገኘው ባልንጀራችን አዲሷበበ ገልጾልናል።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG