በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች አስረከበ።


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች አስረከበ።
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች አስረከበ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር 34 24.7 ሚሊዮን ብር ያወጣባቸው 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አስረከበ። ከ300 ሺህ በላይለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት እየሰጠ ያለው ማኅበር፣ አሁን ደግሞ አቅሙ ከፍ ሊል እንደሚችል አስታውቋል።

በአዲስ አበባ የሚያስገነባው የገቢ ማስገኛ ሥራም መጀመሩን፣ ዋና ጸሓፊው ገልጸዋል። ዝርዝሩን መለስካቸው አምኃ ከላከዉ ዘገባ ያድምጡ።
XS
SM
MD
LG