አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር እና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ አንድነት መድረክ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከቀትር በኋላ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ለሦስተኛ ጊዜ ቀርበዋል፡፡ እንደተለመደው ከጠበቆቻቸው መካከል ወደ ችሎቱ የገባ ሰው አልነበርም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡