በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር መረራ ጉዲና የትኛውንም የኢትዮጵያን ሕግ አልጣሱም ሲል ኦፌኮ ገለፀ


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና የትኛውንም የኢትዮጵያን ሕግ አልጣሱም ሲል የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ መግለጫ አውጥቷል፡፡

ሊቀመንበሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ የታሠሩት “የሚመሩት ሰላማዊ ትግል በመንግሥቱ ላይ ሥጋት ስለፈጠረ ነው” ያለው ኦፌኮ መሪው በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቋል፡፡

መንግሥት በበኩሉ ዶ/ር መረራ ጉዲና የታሠሩት በሽብርተኝነት ከተፈረጁ አካላት ጋር በመገኘታቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰዋል በሚል እንደሆነ እያስታወቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዶ/ር መረራ ጉዲና የትኛውንም የኢትዮጵያን ሕግ አልጣሱም ሲል ኦፌኮ ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:43 0:00

XS
SM
MD
LG