በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር መረራ “የማሰቃየት ተግባር አልተፈፀመባቸውም” ሲሉ ጠበቃቸው አስተባበሉ


የኦፌኮ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና
የኦፌኮ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶክተር መረራ ጉዲና ሰሞኑን ሲወራ እንደሰነበተው ሳይሆን ምንም ዓይነት የማሰቃየት ድርጊት አልትፈፀመባቸውም ሲሉ ጠበቃቸው አስተባበሉ።

ትላንት በጎበኙዋቸው ወቅትም አንፃራዊ በሆነ ነፃነት እንዳነጋገሩዋቸው አስታውቀዋል። ዶክተር መረራ ብሕጉ መሠረት እስከዛሬ ቃላቸውን ለፍርድ ቤት ኣንዳልሰጡ ጠበቃቸው ጨምረው ተናግረዋል።

ከኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች አንዱ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለቪኦኤ እንዳስታወቁት በተለያየ መንገድ ሰሞኑን ዶ/ር መረራ በምርመራ ወቅት የመሰቃየት ተግባር እንደተፈፀመባቸው ተድርጎ ይወራ የነበረው ከእውነት የራቀ ነው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዶ/ር መረራ “የማሰቃየት ተግባር አልተፈፀመባቸውም” ሲሉ ጠበቃቸው አስተባበሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

XS
SM
MD
LG