በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዶ/ር መረራ ጉዲና የሁለቱ ፍርድ ቤቶች ሁለት ችሎት ውሎ


ዶ/ር መረራ በቀረቡበት በአንደኛው ችሎት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሐመድ እንዲቀርቡ ጥሪ የሚያደረገው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ለችሎት ቀርቧል። ጥሪ የተደረገላቸው ተከሳሾች ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በሰላሳ ቀን ውስጥ እንዲቀርቡ ተብሏል።

XS
SM
MD
LG