በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዶ/ር መረራ ጉዳይ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ


የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር እና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር እና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ ተጨማሪ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጦታል።

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር እና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ፖሊስ የጠረጠራቸው ከአሸባሪ ድርጅቶች ጋር በመገናኘትና የሽብር ተልኮ በመቀበል እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚጥሱ ድርጊቶች ለመፈጸማቸው ፖሊስ ጠርጥሯቸዋል።

ዶ/ር መረራ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአውሮፓ ሕብረት በቤልጀም ብራስልስ ባካሄደው የኢትዮጵያ ሁኔታ የእማኝነት ሸንጎ ፊት ቀርበው ቃላቸውን ሰጥተው ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በዶ/ር መረራ ጉዳይ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

XS
SM
MD
LG