በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለዶ/ር መረራ መታሠር የፖለቲካ መፍትኄ እንዲሰጥ ተጠየቀ


የዶ/ር መረራ ጉዲና
የዶ/ር መረራ ጉዲና

የዶ/ር መረራ ጉዲናን መታሠር በተመለከተ የተሻለው አማራጭ ፖለቲካዊ መፍትሔ መሆኑን የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎችና የቀድሞ የፓርላማ አባላት አሳስበዋል።

“ዶ/ር መረራ ሠላማዊ ታጋይ መሆናቸውን እናውቃለን” ያሉት እነዚህ የፖለቲካ ሠዎች መንግሥት መፍትኄ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል።

“የዶ/ር መረራ መታሰር በሠላማዊ ትግሉ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል” ብለዋል ለቪኦኤ ቃላቸውን የሠጡት እነዚሁ የፖለቲካ ሠዎች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ለዶ/ር መረራ መታሠር የፖለቲካ መፍትኄ እንዲሰጥ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:28 0:00

XS
SM
MD
LG