በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ካምፖችን ለመዝጋት ብታቅድም የስደተኞች መብት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተንታኞች ያሰምራሉ

ከቱርካና የተሰደዱ ሴቶችን እና ህጻናት በካኩማ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ የምግብ እርዳታ ለመቀበል እየጠበቁ እ.አ.አ. 2011 /ፋይል ፎቶ/

አንዳንድ ተንታኞች፣ ከውሳኔው ጀርባ ሌላ ምክንያት መኖሩን ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ፣ የጸጥታ ስጋት መኖሩን ይስማሙና፣ የስደተኞች መብት ግን ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሰምሩበታል።

ኬንያ ባለፈው ሳምንት ሁለት የስደተኞች መጠለያ ካምፖችን እንደምትዘጋ ስትገልጽ፣ ለዚህም ምክንያቷ የፀጥታ ስጋት እንደሆነ ማመልከቷ አይዘነጋም።

በኬንያ የሚገኘው ካኩማ የስደተኞች መጠለያ
በኬንያ የሚገኘው ካኩማ የስደተኞች መጠለያ

አንዳንድ ተንታኞች፣ ከውሳኔው ጀርባ ሌላ ምክንያት መኖሩን ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ፣ የጸጥታ ስጋት መኖሩን ይስማሙና፣ የስደተኞች መብት ግን ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሰምሩበታል።

ጂል ክሬግ የደረሰንን ዘገባ አዲሱ አበበ አቅርቦታል የድምጽ ፋይሉን ያድምጡ።

ኬንያ ካምፖችን ለመዝጋት ብታቅድም የስደተኞች መብት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተንታኞች ያሰምራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG