በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በበርካታ የኢትዮጵያ ግዛቶች የከፍተኛ ዝናብ መጣል በመኸሩ ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው?

በቆቦ መንደር ህጻናት ዝናብ ከዘነበ በኋላ እየታጠቡ። የቆቦ መንደር ከኦሮሚያ ክልል በድርቅ ከተጠቁ አከባቢዎች መካከል አንዱ ነው እ.አ.አ. 2016 /ፋይል ፎቶ -ሮይተርስ/
በቆቦ መንደር ህጻናት ዝናብ ከዘነበ በኋላ እየታጠቡ። የቆቦ መንደር ከኦሮሚያ ክልል በድርቅ ከተጠቁ አከባቢዎች መካከል አንዱ ነው እ.አ.አ. 2016 /ፋይል ፎቶ -ሮይተርስ/

በተለይ በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍል ጎርፍ ብዙ አካባቢዎችን እያጥለቀለቀ ነው። ​​ይህ ሁኔታ ሃገሪቱን ከመታት ድርቅ ያላቅቃት ይሆን?

ሰሞኑን በበርካታ የኢትዮጵያ ግዛቶች ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ነው። በተለይ በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍል ጎርፍ ብዙ አካባቢዎችን እያጥለቀለቀ ነው።

ዝናብ በአዲስ አበባ እየዘነበ እ.አ.አ. 2012 /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/
ዝናብ በአዲስ አበባ እየዘነበ እ.አ.አ. 2012 /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/

ይህ ሁኔታ ሃገሪቱን ከመታት ድርቅ ያላቅቃት ይሆን? በመኸሩስ ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው? በልጉ የተሣካ ይሆን? እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዱላ ሻንቆን አነጋግሯል።

በበርካታ የኢትዮጵያ ግዛቶች የከፍተኛ ዝናብ መጣል በመኸሩ ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:36 0:00

XS
SM
MD
LG