በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበልግ ወቅት የተሳካ የዝናብ ጊዜ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ


ፋይል ፎቶ - ገበሬዎች ከቀይ መስቀል ምግብ ለመቀበል ተሰልፈው በወላይታ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ እአአ 2008(ሮይተርስ/REUTERS)
ፋይል ፎቶ - ገበሬዎች ከቀይ መስቀል ምግብ ለመቀበል ተሰልፈው በወላይታ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ እአአ 2008(ሮይተርስ/REUTERS)

የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተገለጸው 10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች 10 ከመቶው እራሣቸውን እንደሚችሉ በኤጀንሲው ይፋ የተደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ጥያቄ ሰነድ አመልክቷል።

ከፊታችን የካቲት እስከ ግንቦት የሚዘልቀው የበልግ ወቅት የተሳካ የዝናብ ጊዜ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ።

ይህ ከሆነ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተገለጸው 10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች 10 ከመቶው እራሣቸውን እንደሚችሉ በኤጀንሲው ይፋ የተደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ጥያቄ ሰነድ አመልክቷል።

በመኸር ወቅቱ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲምክትል ዋና ዲሬክተር አቶ ዱላ ሻንቆ ለቪኦኤ ገልጸዋል። ይፋ ትንበያ የሚሰጡት ግን ጊዜው ሲደርስ መሆኑን አስረድተዋል።

እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ አቅርቧል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

የሚዘልቀው የበልግ ወቅት የተሳካ የዝናብ ጊዜ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

XS
SM
MD
LG