በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዐስር ቀን ውስጥ ድጋሚ ጎርፍ በድሬዳዋ

በዐስር ቀን ውስጥ ድጋሚ ጎርፍ በድሬዳዋ
በዐስር ቀን ውስጥ ድጋሚ ጎርፍ በድሬዳዋ

በዛሬው ዕለት ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ ከሌላ ቦታ የዘነበ ዝናብ ድሬደዋ ውስጥ የጎርፍ አደጋ አስከትሎ ነበር። አሁን የጎርፉ ኃይል ቢቀንስም ጎርፉን ለመከላከል የተሠራውን ግድብ በከፊል አፍርሶታል። በዚህም የተነሳ ነዋሪው ስጋት ላይ ወድቋል ሲሉ ነዋሪዎች ይናገራሉ።

በዐስር ቀን ውስጥ ድጋሚ ጎርፍ በድሬዳዋ

በዛሬው ዕለት ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ ከሌላ ቦታ የዘነበ ዝናብ ድሬደዋ ውስጥ የጎርፍ አደጋ አስከትሎ ነበር። አሁን የጎርፉ ኃይል ቢቀንስም ጎርፉን ለመከላከል የተሠራውን ግድብ በከፊል አፍርሶታል። በዚህም የተነሳ ነዋሪው ስጋት ላይ ወድቋል ሲሉ ነዋሪዎች ይናገራሉ።

ድሬዳዋ ከተማ አቅራቢያዋ በሚገኙ ከተሞች በሚዘንብ ዝናብ ምክንያት በተደጋጋሚ በጎርፍ አደጋ ትጠቃለች። በዛሬው ዕለትም ከተማውን መሃል ለመሃል አቋርጦ በሚሄደው መንገድ ላይ ለአንድ ሰዓት ያህል ከባድ ጎርፍ ተከስቶ ነበር።

በ1998 ዓ.ም ከደረሰውና ከ300 በላይ የሰው ሕይወት ከቀጠፈው የጎርፍ አደጋ በኋላ የተሠራውን ግድብ በከፊል አፍርሶታል። ጽዮን ግርማ ዝርዝር ዘገባውን ታቀርበዋልች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ።

በዐስር ቀን ውስጥ ድጋሚ ጎርፍ በድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG