በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊት ሹኮ ገነሞ በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል አጠናቀቀች

ኢትዮጵያዊት አትሌት ሹኮ ገነሞ በቪየና አሸንፋለች
ኢትዮጵያዊት አትሌት ሹኮ ገነሞ በቪየና አሸንፋለች

በሮም ማራቶን አሸናፊዎቹ የሁለቱን አገሮች አትሌቶች ናቸው አሞስ ኪፕሩቶ በወንዶቹ፣ ራህማ ቱሳ በሴቶቹ ቀድመው ገብተዋል። በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያዊት ናት ሹኮ ገነሞ ትባላለች።

በትናንቱ የሮተርዳም ማራቶን ለተብርሃን ሃይሌ ገብረስላሴ ከኢትዮጵያ የሴቶቹን፣ የኬንያው ማሪዮስ ኪፕስረም የወንዶቹን አሸንፈዋል።

በሮም ማራቶን አሸናፊዎቹ የሁለቱን አገሮች አትሌቶች ናቸው አሞስ ኪፕሩቶ በወንዶቹ፣ ራህማ ቱሳ በሴቶቹ ቀድመው ገብተዋል። በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያዊት ናት ሹኮ ገነሞ ትባላለች።

ሮበርት ቼሞሲን ከኬንያ የወንዶቹን በአንደኝነት አጠናቋል። የዛሬው የስፖርት ፕሮግራም በአትሌቲክሱ ስፖርት ላይ ያተኮረ ዝርዝር ሰሎሞን ክፍሌ አጠናቅሯል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ኢትዮጵያዊት ሹኮ ገነሞ በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል አጠናቀቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:19 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG