በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መሠረት ደፋር በቦስተን ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች


ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም

ሁለቴ በኦሊምፒክ 5000 ሺህ ሻምፒዮኗ መሠረት ደፋር፥ በቦስተን ግማሽ ማራቶን ሮጣ በ 8 ደቂቃ ከ 30 ነጥብ 83 ሴኮንድ ያሸነፈችው፥ ከዓለምአቀፍ ውድድሮ ለረዥም ጊዜ ተለይታ ከቆየች በኋላ ነው። መሠረት የቦስተኑ ድል ለመጪው የዓለም ያዳራሽ ውስጥ ሻምፒዮና ያዘጋጀኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብላለች።

በእግር ኳስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሲሼልስ ክለብ ላይ የበላይነቱን አሳይቷል። በመስክ ቴኒስ አሜሪካዊቷ ቨኑስ ዊልያምስ በታይዋን ኦፕን (Taiwan Open) አሸንፋለች። ሳምንታዊ ፕሮግራሙን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

መሠረት ደፋር በቦስተን ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG