በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ በትላንቱ "የሮም - ኦስቲያ" ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጅታለች


ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ ከ አይኤኤኤፍ (iaaf)የአትሌት ዌብሳይት የተገኘ ፎቶ
ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ ከ አይኤኤኤፍ (iaaf)የአትሌት ዌብሳይት የተገኘ ፎቶ

በባርሴሎና ማራቶን የሴቶቹን የስፔኗ ቫለሪ አዩቤ ቀድማ ገብታለች። የወንዶቹን ኢትዮጵያዊው ዲኖ ሴፊርአሸንፏል።

ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ በትላንቱ ”የሮም - ኦስቲያ” ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጅታለች። የወንዶቹንኬንያዊው ሰሎሞን ኪርዋ የጎ (Solomon Kirwa Yego) አሸንፏል።

በባርሴሎና ማራቶን የሴቶቹን የስፔኗ ቫለሪ አዩቤ ቀድማ ገብታለች። የወንዶቹን ኢትዮጵያዊው ዲኖ ሴፊር አሸንፏል።

በእግር ኳስ ያፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያ፥ ቅዱስ ጊዮርጊስና የኮንጎው ቲፒ ማዛንበ (TP Mazenbe) እኩል 2 ለ 2 ተለያይተዋል። ሳምንት የመልሱን ጨዋታ ኮንጎ ውስጥ ያደርጋሉ።

ሙሉ ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

ኢትዮጵያዊቷ ወርቅነሽ ደገፋ በትላንቱ ”የሮም - ኦስቲያ” ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጅታለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:39 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG