በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ አትሌቶች በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች የበላይነቱን ተቀዳጁ


ፋይል ፎቶ - ካሮላይን ኬለል በቦስተን ማራቶን እ.አ.አ. 2011
ፋይል ፎቶ - ካሮላይን ኬለል በቦስተን ማራቶን እ.አ.አ. 2011

የኬንያ አትሌቶች በሣምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ተቀዳጅተዋል።

የኬንያ አትሌቶች በሣምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ተቀዳጅተዋል። የኢትዮጵያና ኤርትራ ሯጮች ባንዳንዶቹ በሁለተኝነት አጠናቀዋል።

የኬንያ አትሌቶች በተለይ በኢጣልያው የሚላን ከተማ ማራቶን በወንዶቹ በእርነስት ንገኖ የተመራው ቡድን ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ተከታትለው በመግባት ታሪክ ሠርተዋል።

በእግር ኳስ፥ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያዎች በተለያዩ የአህጉሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል። አዲስ አበባ ላይ የኢትዮጵያና አልጄሪያ ብሄራዊ ቡድኖች እኩል 3 ለ 3 ተለያይተዋል። አልጄሪያ ሃገሩ ላይ 7 ረትቶ ስለነበር ባጠቃላይ ድምር ውጤት አሸናፊ ሆኗል። ምድቡን በአንደኝነት ይመራል።

የኬንያ አትሌቶች በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የግማሽና ሙሉ ማራቶን ሩጫ ውድድሮች የበላይነቱን ተቀዳጁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG