በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች


መሲንቆ

መሲንቆ፥ ሥነ ግጥም፥ የኢትዮጵያውያን የባሕልና የስፖርት ሳምንት፤ ታሪክና ሕይወት፤ የሳምንቱ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።

የመሲንቆው ሊቅ፣ የትዝታ ጌታም ይሉታል፣ ጌታመሳይ አበበ ከዚህ ዓለም ተለየ።

የመሲንቆው ሊቅ ጌታመሳይ አበበ /ፋይል ፎቶ/
የመሲንቆው ሊቅ ጌታመሳይ አበበ /ፋይል ፎቶ/

"የቴዎድሮስ ራዕይ" ቴያትር ዩናትድ ስቴትስ (U.S.) ውስጥ መታየቱን ቀጥሏል። የቴአትር ወጋችን ወደ ከጆርጂያ ክዕለ ግዛቷ የአትላንታ ከተማ ያዘልቀናል። አንድ ቴአትር በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ ታዬ ... አንዴ ታይቶ እንዳበቃ ተደገመ።

የዘንድሮው ሰላሳ ሦሥተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በዐል ካናዳ፣ ቶሮንቶ መሆኑ ከታወቀ ሰንብቷል። ለመሆኑ አስተናጋጆቹ ምን ላይ ናቸው?

የማይቀሩ ወይም የማይሰረዙት የሳምንቱ ምርጥ ግጥምና አርኪ ጣዕም ያላቸው ዜማዎች።

XS
SM
MD
LG