የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወደ ሥልጣን መምጣት፤ የማለዳው ለውጥ አራማጆች፤ በታሪክ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት እውን መሆን፤ ባህል፥ ትምህርትና ሥልጣኔ፥ የጣሊያን ወረራ፥ ዘመቻና ፍጻሜው፤ ሌሎች ረዥም መንገድ የሚወስዱ ታሪኮች፤ በመጽሃፉ አያሌ ምዕራፎች ይዳሰሳሉ።
ዳጎስ ያሉ ገጾች ያሉትና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን አስተዳደር የመጀመሪያ 25 ዓመታት የኢትዮጵያ ታሪክ ከሚዳስሰው ከዚህ መጽሃፍ ደራሲ አቶ ዘውዴ ረታ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።
ደራሲው ከዚህ ቀደም “ተፈሪ መኮንን፤” እና “የኤርትራ ጉዳይ፤” የተባሉ ሌሎች ሁለት የታሪክ መጽሃፍትም ደርሰዋል።