ዋሽንግተን ዲሲ —
የቴዎድሮስ ራዕይ እና የወንደላጤው መዘዝ ቴአትሮች በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች ይታያሉ።
ሦሥት እውቁ ተዋናይዮች:- ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካና መለሰ ወልዱ የስቱዲዮ እንግዶቻችን ናቸው።
ከ“ፉገራ ዜና” ወጎቻቸው ጋር የኢትዮ ቲዩቦቹ ሙክታር መሃመድና ዓለማየሁ ገመዳ ዛሬ ለተከታይ ቃለ ምልልስ ተገኝተዋል።
የሳምቱን ምርጥ ግጥም፥ የራዲዮ መጽሔት አድማጮች ድምጽና የንጉሴ አክሊሉን የታሪክ ማስታወሻ ያካተተውን የምሽቱ ሙሉ ዝግጅት ከዚህ ያዳምጡ።