በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሙዚቃ አቀናባሪና ፒያኖ ተጫዋቹ የሙዚቃ ህይወት መንገዶች


Mozart Austria
Mozart Austria
ከገና ዋዜማ ምሽት እንግዳችን የሙዚቃ አቀናባሪና ፒያኖ ተጫዋቹ አረአያ ወልደሚካል ጋር በምናደርገው ቆይታ ገና ከማለዳ ዕድሜው የጀመረውን የሙዚቃ ህይወት መንገዱን መለስ ብለን እንቃኛለን። ከቅርብ ጊዜ የሙዚቃ ሥራዎቹም ቅምሻውን እናጣጥማለን።

ከአረአያ ጋር የነበረንን ቆይታ መነሻ በማድረግ የተሰናዳውን ቅንብር ለማድመጥ ቀጥሎ ያለውን ይጫኑ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:13:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG