በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማርኛና የእንግሊዝኛ ፊደሎች ጫወታ - አዲስ የሕጻናት መጽሃፍ


Children Book: The Alphabet takes a Journey: Destination Ethiopia
Children Book: The Alphabet takes a Journey: Destination Ethiopia

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ከቤተልሄም ጋር ያደረገውን ባለ ሁለት ክፍል ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።

የልጅነት ታሪኮች፤ የአማርኛ ፊደሎችና ትምሕርት፤ ለሕጻናት የተጻፈው የእንግሊዝኛ ፊደሎች የኢትዮጵያ ጉዞ እያዋዛ ለታዳጊ ሕጻናት ምናብ ይተርካል።

የዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በሰሜን ዳኮታ ክፍለ ግዛት የፋርጎ ከተማ ነዋሪ ነች። የገዛ ልጆቿ ለምትተርክላቸው የኢትዮጵያ ተረቶች ያላቸውን ፍቅርና የልጅነት ጊዜዋን ትውስታዎች የሥዕላዊ መጽሃፏ ቀለም ጠብታዎች ናቸው። ቤተልሔም አበራ ግሮነበርግ (Gronneberg) ትባላለች።

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ከቤተልሄም ጋር ያደረገውን ባለ ሁለት ክፍል ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።

የአማርኛና የእንግሊዝኛ ፊደሎች ጫወታ - አዲስ የሕጻናት መጽሃፍ ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:58 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአማርኛና የእንግሊዝኛ ፊደሎች ጫወታ - አዲስ የሕጻናት መጽሃፍ ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG