የክርክር ጭብጥ፥ ዋና መቀመጫውን በዋሽንግተን ዲሲ ያደረገ ዓለም አቀፍ ታዋቂ የጥና ተቋም በያዝነው ሳምንት ይፋ ያደረገው የአገሮች የምጣኔ ሃብት ነጻነት ሰንጠረዥ የኢትዮጵያ ይዞታ።
የክርክሩ ተሳታፊዎች፥ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ በሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ትምህርት መምህር እና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ናቸው።
የምጣኔ ሃብት ነጻነት መመዘኛዎችና የኢትዮጵያ ገጽታ በክርክሩ ይዳሰሳሉ።
ሁለት ክፍሎች ያሉትን ይህን ክርክር ከዚህ ያድምጡ።