የኢትዮጵያን የተፈጥሮ መስህብና ቅርሶች፥ የሕዝቦቿን ባህል፤ ልማድ፥ ወጎችና አናኗር፤ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች፤ ማራኪ የመልክዓ ምድራዊ ትእይንትና ተፈጥሮ፥ በካሜራው መነጽር ቀርጾ ያስቀረውን ምስል ለአንባቢያን እይታና ንባብ ካበቃ ወጣት ባለ ሞያ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።
እሱባለው መዓዛ ይባላል። ነዋሪነቱ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሌግዛድሪያ ከተማ ነው። ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ለበርካታ ጊዜያት ወደ ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ ባደረጋቸው ጉብኝቶች ወቅት ባነሳቸው የፎቶ ግራፍ ምስሎች የተዋበ መጽሃፍ ነው። “ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” ይሰኛል
እሱባለው መዓዛ ይባላል። ነዋሪነቱ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሌግዛድሪያ ከተማ ነው። ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ለበርካታ ጊዜያት ወደ ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ ባደረጋቸው ጉብኝቶች ወቅት ባነሳቸው የፎቶ ግራፍ ምስሎች የተዋበ መጽሃፍ ነው። “ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” ይሰኛል
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ