በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች

ፋይል ፎቶ - የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ እ.አ.አ. 2015 በብሩንዲ ላይ ንግግር እያደረጉ

የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።

የኦሮሚያ ህዝብ ተገቢ ብሶቶች እንዳሉት የተቀበለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች።

የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ታም ማሊኖውስኪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል

የሕዝቡ ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ግን፤ መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን መክፈት፤ የሲቪክ ማሕበራትበኦሮሚያ ሚናቸውን እንዲጫወቱ ማድረግ፤ የጸጥታ ሃይሎች ማእከል ያደረግ ምላሽ ከመስጠትመቆጠብ እንዳለበት ረዳት ሚኒስትሩ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

እስክንድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው ዝርዝሩን ይዟል።

የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG