በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የኦሮምያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የኦሮምያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:15 0:00

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የኦሮምያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦሮምያ ውስጥ የሚያካሂደውን ግድያ ያቁም፣ ኦሕዴድ ሥልጣን ይልቀቅ፣ ለተጎዱ ካሣ ይከፈል የሚሉና ሌሎችም ጥያቄዎችን የያዙ ነበሩ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ኦሮምያ ውስጥ የተፈጠረውን ተቃውሞ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የሚጠይቁ ሰልፎች ዋሺንግተን ዲሲ ላይና አውሮፓ ውስጥ ደግሞ በርሊን ተካሂደዋል።

አዘጋጆቹ አንድ ሺህ ሰው ወጥቶበታል ባሉት የዋሽንግተኑ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች የተሰበሰቡ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተውበታል።

ሰልፉ በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ፅ/ቤትና መኖሪያ ዋይት ሃውስ ተጀምሮ ወደ ሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቀጥሏል። በርሊን ላይ ላይም የወጡት ሰልፈኞች ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገሮች የተጠራሩ ሲሆኑ ሥነ-ሥርዓታቸውን ያከናወኑት በሃገሪቱ ፓርላማና በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ፊት ለፊት እንደሆነ ታውቋል።

ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦሮምያ ውስጥ የሚያካሂደውን ግድያ ያቁም፣ ኦሕዴድ ሥልጣን ይልቀቅ፣ ለተጎዱ ካሣ ይከፈል የሚሉና ሌሎችም ጥያቄዎችን የያዙ ነበሩ።

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የኦሮምያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ሰላማዊ ሰልፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG