በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞው የዑጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ፖሊሶች ጽ/ቤታቸው ውስጥ ሰብረው በመግባት ጠቃሚ መረጃዎችን እንደወሰዱ አስታወቁ


​​ሚስተር ምባባዚ እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ፖሊሶቹ ከወሰዷቸው መረጃዎች መካከል፣ እ.አ.አ. ባለፈው የካቲት 18 ቀን የተካሄደው ምርጫ የተጭበረበረ መሆኑ በምስክር የተገለጸበት መረጃ ይገኝበታል።​

የቀድሞው የዑጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር አማማ ምባባዚ ፖሊሶች የጠበቃቸውን ጽ/ቤት ሰብረው በመግባት አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎችን እንደወሰዱ አስታወቁ።

ፋይል ፎቶ - የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አማማ ምባባዚ
ፋይል ፎቶ - የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አማማ ምባባዚ

ሚስተር ምባባዚ እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ፖሊሶቹ ከወሰዷቸው መረጃዎች መካከል፣ እ.አ.አ. ባለፈው የካቲት 18 ቀን የተካሄደው ምርጫ የተጭበረበረ መሆኑ በምስክር የተገለጸበት መረጃ ይገኝበታል።​

በዑጋንዳው ምርጫ፣ ሚስተር አማማ ምባባዚ ከወቅቱ የዑጋንዳ መሪ ዩዌሪ ሙሰቬኒ ጋር በፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪ መሆናቸው ይታወቃል።

XS
SM
MD
LG