ዋሽንግተን ዲሲ —
የዑጋንዳው ፕሬዘዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ትናንት በይፋ አብቅቷል። የምረጡኝ ዘመቻው ማብቃት የተገለጸው፥ ሁሉም ዋና የሚባሉት እጩ ተወዳዳሪዎች ዘመቻቸውን ካካሄዱ በኋላ ነው።
አብዛኞቹ ድምፅ ሰጪዎች ግን፥ ፖሊስ በትላንትናው እለት የተቃዋሚ ፓርቲውን መሪ ኪዛዛ በሲጄን (Kizaza Besigye) ለአጭር ጊዜ ይዞ በማሠሩ እንደተቆጡ ነው።
ኤሊዛቤት ፓውላ ለአሜሪካ ድምፅ ከካምፓላ የላከችውን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል፣ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።