በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሣ በቀለ፥ የማንቸስተር ታላቁ ሩጫ ውድድር ድል ተቀዳጅተዋል


ጥሩነሽ ዲባባ /ፋይል ፎቶ/
ጥሩነሽ ዲባባ /ፋይል ፎቶ/

በዘንድሮው የሪዮ ኦሊምፒክስ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቶች ስም ይፋ ተደርገ።

በረዥም ርቀት ውድድሮች የኦሊምፒክ ሻምፒዮናዎቹ ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሣ በቀለ፥ የማንቸስተር ታላቁ ሩጫ ውድድር ድል ተቀዳጅተዋል።

በዘንድሮው የሪዮ ኦሊምፒክስ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቶች ስም ይፋ ተደርገ። በእግር ኳስ በመላ አእሮፓ አምስት የዋንጫ ፍጻሜ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን፥ ላ-ሊጋውን ባርሴሎና ዳኛውን ጭምር አሸንፎ ዋንጫ ወስዷል።

FA Cup ፑን ማንቸስተር ዩናይትድ፥ ቡንደስ ሊጋውን ባየርን ሙኒክ፥ የጣሊያኑን ጁቬንቱስ ፥ የፈረንሳዩን ፓሪስ ሳ-ጀርሜይን የበላይነታቸውን አሳይተውበታል።

ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሣ በቀለ፥ የማንቸስተር ታላቁ ሩጫ ውድድር ድል ተቀዳጅተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:42 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG