አልማዝ አያና በዶሃ የዳይመንድ ሊግ 3,000 ሜትር ድል ተቀዳጅታለች

አልማዝ አያና /ፋይል ፎቶ/
አልማዝ አያና /ፋይል ፎቶ/

ፈጣን አጨራረሷ ተደናቂ አድርጓታል።   በእሁዱ የፕራግ ማራቶን የኬንያ አትሌቶች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ይዘዋል።

አልማዝ አያና በዶሃ የዳይመንድ ሊግ (Diamond League) 3,000 ሜትር ድል ተቀዳጅታለች።

ፈጣን አጨራረሷ ተደናቂ አድርጓታል። በእሁዱ የፕራግ ማራቶን የኬንያ አትሌቶች በሁለቱም ፆታ የበላይነቱን ይዘዋል።

በእግር ኳስ በተነሱት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ምትክ ጊዜአዊ አሰልጣኝ ተሾመ። ለይሰስተር ከተማ (Leicester City) በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሻምፒዮናነት መጨረስ ከማስደነቅ በላይ ሆኗል። እየተዘፈነለት ነው። የሳምንቱን የስፖርት ፕሮግራም ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

አልማዝ አያና በዶሃ የዳይመንድ ሊግ 3,000 ሜትር ድል ተቀዳጅታለች

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG