በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩጋንዳ ፍርድ ቤት እ.አ.አ. በ2010 ዓ.ም በካምፓላ የሽብርተኛ ጥቃቶች የተከሰሱ 7 ሰዎች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ

በዩጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ ውስጥ በሚገኝ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት የዓለም ዋንጫ ለመመልከት የተሰበሰቡ ሰዎች ጥቃት በደረሰባቸው ወቅት የተነሳ ፎቶ /ፋይል/
በዩጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ ውስጥ በሚገኝ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት የዓለም ዋንጫ ለመመልከት የተሰበሰቡ ሰዎች ጥቃት በደረሰባቸው ወቅት የተነሳ ፎቶ /ፋይል/

የዓለም ዋንጫ ለመመልከት የተሰበሰቡ ሰባ ስድስት ሰዎችን ከገደሉት የሽብርተኛ ጥቃቶች በተያያዘ የተከሰሱ ሰባት ሰዎች ላይ የጥፋተኘት ብይን ሰጠ።

ዩጋንዳ ፍርድ ቤት እ.አ.አ. በ2010 ዓመተ ምህረት በዋና ከተማዋ ካምፓላ ውስጥ የዓለም ዋንጫ ለመመልከት የተሰበሰቡ ሰባ ስድስት ሰዎችን ከገደሉት የሽብርተኛ ጥቃቶች በተያያዘ የተከሰሱ ሰባት ሰዎች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ።

ፋይል - ሃሩና ሉዪማ (ቀኝ)በካምፓላ በደረሰው የሽብርተኛ ጥቃት ተጠርጥረው የተያዙ
ፋይል - ሃሩና ሉዪማ (ቀኝ)በካምፓላ በደረሰው የሽብርተኛ ጥቃት ተጠርጥረው የተያዙ

ሞሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያስተላልፈው ዘገባ አለ ቆንጂት ታየ አቅርባዋለች።

ዩጋንዳ ፍርድ ቤት እ.አ.አ.በ2010 ዓ.ም በካምፓላ የሽብርተኛ ጥቃቶች የተከሰሱ 7 ሰዎች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00

XS
SM
MD
LG