No media source currently available
ዩጋንዳ ፍርድ ቤት እ.አ.አ. በ2010 ዓመተ ምህረት በዋና ከተማዋ ካምፓላ ውስጥ የዓለም ዋንጫ ለመመልከት የተሰበሰቡ ሰባ ስድስት ሰዎችን ከገደሉት የሽብርተኛ ጥቃቶች በተያያዘ የተከሰሱ ሰባት ሰዎች ላይ የጥፋተኘት ብይን ሰጠ።