አዲስ አበባ —
ዶ/ር መረራን ለማነጋገር ዛሬ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የተገኙ ጠበቆቻቸው ምርመራ ላይ ስለነበሩ ሊያገኙዋቸው እንዳልቻሉ አስታወቁ።
ኅዳር 21/2009 ዓ.ም. ከእኩሉ ሌሊት በኋላ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋሉት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር አብረው የተያዙት ታየ ነገራና ኮመራ ደለሳ ሁለት ወጣቶች ትናንት ከምሽቱ አስራ አንድ ሠዓት አካባቢ መለቀቃቸው ተሰማ፡፡
መለስካቸው አመሃ ዝርዝሩን ይዟል።