በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር መረራን ጠበቆቻቸው አሁንም አላገኟቸውም


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬም ከጠበቆቻቸው ጋር መገናኘት እንዳልቻሉ ተገልጿል።

ዶ/ር መረራ ጤንነታቸውም የተሟላ አለመሆኑንና የሚገባላቸውን ምግብ አንዳንድ ጊዜም እንደማይመገቡ ተሰምቷል።
ጠበቆቻቸው እርሳቸውን ለማናገር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።
ለሙሉ ዘገባው ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዶ/ር መረራን ጠበቆቻቸው አሁንም አላገኟቸውም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00

XS
SM
MD
LG