No media source currently available
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሄደው ስብሰባ በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹሃን ዜጎች ከነገ ረቡእ ጀምሮ የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል።ታፍነው የተወሰዱ ዜጎችን የማስመለሱና በአጥፊዎች ላይ የሚወሰደው የማያዳግም እርምጃ እንዲቀጥልም አሳስቧል። እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል።